Amharic News

የምርመራ ጋዜጠኝነት መመሪያዎች

January 06, 2021

ጠቃሚ ነጥቦች፣ መሣሪያዎችና ተጨማሪ ሥልጠናዎችን እየፈለጉ ነው? ከታች የሚታዩት መመሪያዎች የምርመራ ጋዜጠኝነት ላይ ያተኮሩ ሲሆን፣ ከተለያዩ የዓለም አገራት የተውጣጡ ተጨባጭ ጥናቶችን እና ምሳሌዎችን ያቀርባሉ። አብዛኞቹ በነጻ የሚገኙ ናቸው፣ ክፍያ አላቸው ተብለው ከተጠቀሱት ውጪ።

በአፍሪካ የኮቪድ 19 ዘገባ፤ ግብዓት የሚሆኑ ነጥቦች

December 21, 2020

ኮቪድ 19ን የተመለከቱ ጉዳዮችን ለመዘገብ ጥሩ የሚባለው መንገድ የትኛው ነው? መጀመሪያ አንድ አንጻር መምረጥ ያስፈልጋል። የትኛውንም ርዕሰ ጉዳይ ቢያነሱ፣ ወረርሽኙ ሁሉም በሚባል ደረጃ ዘገባዎች ውስጥ አካል እየሆነ ነው። ለዚህም ይረዳ ዘንድ፣ በካምፓላ የሚገኘው በአፍሪካ የሚድያ የልኅቀት ማእከል (African Centre for Media Excellence) ተከታዩን ዝርዝር በየዘርፉ አዘጋጅቷል። ይህም ከግብርና እና ምግብ ተነስቶ ምጣኔ ሀብት፣ ትምህርት፣ ሃያማኖት፣ […]

የደቡብ ሱዳንን ግጭት ለመመርመር የሞባይል ዳሰሳ ጥናት መጠቀም

December 21, 2020

የደቡብ ሱዳኑ ሚሊየነር ጆሴፍ ዋኒ የገነባው ሁሉ፣ በጥቂት ሳምንታት ውስጥ እንዳልነበር ሆነ። ሆቴልና ዐስር መደብሮች ወደሙ። ተዘረፉ፣ ተቃጠሉበት። ከወራት በኋላ፣ ይህ ሰው በጎረቤት አገር ኡጋንዳ ስደተኛ ሆኖ በተከራያት አንዲት ትንሽ ቤት ውስጥ እየኖረ ታሪኩን ሲናገር፣ ያንን ያደረጉት የመንግሥት ወታደሮች እንደነበሩም ነገረን። ሕንጻዎች ውስጥ ጎማዎችን አድርገው ያቃጥላሉ፣ ያነዱታል፣ በተመሳሳይ ባለሥልጣናት ያርፉበት የነበረውን ሆቴል በእሳት አጋይተዉታል።

የኮቪድ 19፡ የምርመራ ዘገባ አንጻሮችን በሚመለከት የባለሞያዎች ምክረ ሐሳብ

December 21, 2020

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመቋቋም በሚሰጥ ግብረ መልስ በሚወሰድ ከተለመደው ለየት ያለ እርምጃ ጋር በተገናኘ፣ የምርመራ ጋዜጠኞች ሥልጣንን ያለአግባብ መጠቀምና የተጋላጮችን ብዝበዛ የማጋለጥ ሥራቸው ከዚህ በላይ አስፈላጊ ሆኖ አያውቅም። በፍጥነት እየተከሰተ ያለውን ቀውስ ተከትሎ፣ የምርመራ ጋዜጠኞች ትኩረታቸውን ምን ላይ ማድረግ አለባቸው? እንዲሁም ምን ዓይነት መሣሪያዎችን እና ዘዴዎችን መጠቀም ነው ለኮቪድ 19 ምርመራ ዘገባ ወሳኝ የሚሆነው? የዓለማቀፍ […]

የኦንላይን የምርምር መሣሪያዎች/

December 21, 2020

በቢቢሲ ቁጥር አንድ በሚለው የኦንላይን መርማሪው ፖል ማየርስ የቀረበው ኦንላይን የጥናት መሣሪያዎችና የምርመራ ዘዴዎች ለዓለማቀፍ የምርመራ ጋዜጠኝነት ኔትወርክ አንባቢዎች የኦንላይን የጥናት ፍለጋዎች መነሻ ሆኖ አገልግሏል። ይህ የእርሱ ‹ሪሰርች ክሊኒክ› የተባለ ድረገጽ፣ የብዙ ጥናታዊ ሥራዎች ሊንክ እና የ‹ጥናት ግብዓቶች› ይገኙበታል። ማየርስ በ2019 የኔትወርኩ ዌብናር ላይ ሰዎችን ኦንላይን እንዴት እናገኛለን ለሚለው ጠቃሚ ምክሮችን አቅርቧል። የዓለማቀፉ ኔትወርክ ማየርስን […]